Month: September 2026

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የጳጉሜን ቀናት በሰፊው ዝግጅት ሊያከብር መሆኑን አስታወቀ ።

የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የዘንድሮውን የጳጉሜን ቀናት በይፋ ለማክበር የሚያስችሉ ሁነቶችን አቅዶ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል። እያንዳንዱ የጳጉሜን ቀን የሚከተሉትን ይዘቶችና የተለዩ መርሃ ግብሮች ይዞ ይከበራል ፦ ጳጉሜ…

የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ፅ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ ፕሮግራም ተካሄደ፦

‎በዚህ ፕሮግራም ላይ የሁሉም ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት እና የከንቲባ ፅ/ቤት ኃላፊዎች የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ባለሙያዎች የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቡድን መሪዎች የአገልግሎት አሰጣጥና ቅሬታ ሰሚ ባለሙያዎች አንዲሁም የህዝብ ቅሬታና አስተዳደራዊ…