የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የጳጉሜን ቀናት በሰፊው ዝግጅት ሊያከብር መሆኑን አስታወቀ ።
የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የዘንድሮውን የጳጉሜን ቀናት በይፋ ለማክበር የሚያስችሉ ሁነቶችን አቅዶ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል። እያንዳንዱ የጳጉሜን ቀን የሚከተሉትን ይዘቶችና የተለዩ መርሃ ግብሮች ይዞ ይከበራል ፦ ጳጉሜ…

የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ፅ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ ፕሮግራም ተካሄደ፦
በዚህ ፕሮግራም ላይ የሁሉም ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት እና የከንቲባ ፅ/ቤት ኃላፊዎች የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ባለሙያዎች የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቡድን መሪዎች የአገልግሎት አሰጣጥና ቅሬታ ሰሚ ባለሙያዎች አንዲሁም የህዝብ ቅሬታና አስተዳደራዊ…
ቡሄ በሉ ነሃሴ 13/12/2018
በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በባህል ቱሪዝምና ስፖርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት”ባህላችን ድልድያችን፣አንድነት መዳረሻችን” በሚል መሪ ቃል የቡሄ በዓል በድምቀት ተከበረ።በዓሉንም የቡሄ ጨዋታዎች፣ የምንጃርኛና ሌሎች የባህል ጨዋታዎች እንዲሁም የተለያዩ የባህል ምግብና መጠጥ/ ህብስት፣ ሙልሙልና፣…
ቡሄ በሉ