በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በባህል ቱሪዝምና ስፖርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት”ባህላችን ድልድያችን፣አንድነት መዳረሻችን” በሚል መሪ ቃል የቡሄ በዓል በድምቀት ተከበረ።በዓሉንም የቡሄ ጨዋታዎች፣ የምንጃርኛና ሌሎች የባህል ጨዋታዎች እንዲሁም የተለያዩ የባህል ምግብና መጠጥ/ ህብስት፣ ሙልሙልና፣ ድፎ ዳቦ፣ ንፍሮና፣ጠላ፤ በተጨማሪም በተቋሙ አስተባባሪነት በበጎ ፈቃድ የተሰበሰቡ አልባሳቶችን ለአረጋውያን መስረከብ ተችሏል።
ነሃሴ 13/12/2018



