Uncategorized በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ምክር ቤት፤ 4ኛ ዙር፣ 14ኛ ዓመት 44ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በመገኘትv ሰለዲጂታል አማራ ክህሎትስለኢትዮ ኮደርስ ና ስለዲጅታል ፋይዳ መታወቂያ ለተግባራዊነቱ ትኩረት እንዲሰጡና የጋራ ግንዛቤ እንዲያዝበት ለወንድ 76 እና ሴት 45 በድምሩ 121 ባጠቃላይ ለምክር ቤት አባላት ለአመራሮች፤ለተጋባዥ እንግዶቸ፤ለቀበሌ ስራ አስኪያጆች እና ለአካል ጉዳተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷ፡፡ — October 27, 2026 admin