Category: Uncategorized

በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ምክር ቤት፤ 4ኛ ዙር፣ 14ኛ ዓመት 44ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በመገኘትv ሰለዲጂታል አማራ ክህሎትስለኢትዮ ኮደርስ ና ስለዲጅታል ፋይዳ መታወቂያ ለተግባራዊነቱ ትኩረት እንዲሰጡና የጋራ ግንዛቤ እንዲያዝበት ለወንድ 76 እና ሴት 45 በድምሩ 121 ባጠቃላይ ለምክር ቤት አባላት ለአመራሮች፤ለተጋባዥ  እንግዶቸ፤ለቀበሌ ስራ አስኪያጆች እና ለአካል ጉዳተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷ፡፡ —

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የጳጉሜን ቀናት በሰፊው ዝግጅት ሊያከብር መሆኑን አስታወቀ ።

የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የዘንድሮውን የጳጉሜን ቀናት በይፋ ለማክበር የሚያስችሉ ሁነቶችን አቅዶ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል። እያንዳንዱ የጳጉሜን ቀን የሚከተሉትን ይዘቶችና የተለዩ መርሃ ግብሮች ይዞ ይከበራል ፦ ጳጉሜ…

የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ፅ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ ፕሮግራም ተካሄደ፦

‎በዚህ ፕሮግራም ላይ የሁሉም ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት እና የከንቲባ ፅ/ቤት ኃላፊዎች የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ባለሙያዎች የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቡድን መሪዎች የአገልግሎት አሰጣጥና ቅሬታ ሰሚ ባለሙያዎች አንዲሁም የህዝብ ቅሬታና አስተዳደራዊ…

ቡሄ በሉ ነሃሴ 13/12/2018

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በባህል ቱሪዝምና ስፖርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት”ባህላችን ድልድያችን፣አንድነት መዳረሻችን” በሚል መሪ ቃል የቡሄ በዓል በድምቀት ተከበረ።በዓሉንም የቡሄ ጨዋታዎች፣ የምንጃርኛና ሌሎች የባህል ጨዋታዎች እንዲሁም የተለያዩ የባህል ምግብና መጠጥ/ ህብስት፣ ሙልሙልና፣…

ቡሄ በሉ

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በባህል ቱሪዝምና ስፖርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት”ባህላችን ድልድያችን፣አንድነት መዳረሻችን” በሚል መሪ ቃል የቡሄ በዓል በድምቀት ተከበረ።በዓሉንም የቡሄ ጨዋታዎች፣ የምንጃርኛና ሌሎች የባህል ጨዋታዎች እንዲሁም የተለያዩ የባህል ምግብና መጠጥ/ ህብስት፣ ሙልሙልና፣…