ሐምሌ 2018 የአድቫንስድ ስልጠና መስጠት
ወንድ –5
ሴት —4
ድምር –9



የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ የስራ ቡድን በ2019 በጀት ዓመት የመንግሥት ሰራተኞችን፣ መምህራንን እና ተማሪዎችን የኮምፒውተር ክህሎት ለማሳደግ ከታቀደው እቅድ ውስጥ የመጀመሪያው ዙር ቡድኑ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነትን በማስፋፋት፣ በዘመናዊ የሥራ አፈጻጸም እና በትምህርት ጥራት ላይ አዎንታዊ ተፅእኖ ለመፍጠር እቅድ ይዞ እየሰራ ይገኛል። ከእነዚህ እቅዶች መካከል አንዱ በበጀት ዓመቱ ልዩ ልዩ የመሠረታዊ ኮምፒውተር እና እንደ ኢትዮ ኮደርስ ያሉ የኮምፒውተር ጥገና የክህሎት ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል።





